ከ2017 ጀምሮ የሃማስ የጋዛ መሪ ሆኖ ሲያገልግል የቆየው ያህያ ሲንዋር በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት በሽብርተኞች ዝርዝር ውስጥ ቢገባም ፍልስጤማውያን ግን አይበገሬ ጀግናቸው አድርገው ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የ2024ቱ ምርጫ የሪፐብሊካን እጩ ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ ዩክሬን ጦርነት መጀመር ፕሬዝዳንት ቮለደሚር ዘለንስኪ ተጠያቂ እንደሆኑ ተናገሩ፡፡ በምርጫ ቅስቀሳ ...
ሩሲያ የያርስ ባለስቲክ ሚሳይል የታጠቀውን ከሞስኮ በስተሰሜን ምዕራብ የሚገኘውን የኑክሌር ኃይሏን የውጊያ ዝግጁነት መሞከሯን ሮይተርስ የሩሲያን መገናኛ ብዙኻን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙትን አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሸሙት። ወ/ሮ ...
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑየል ማክሮን ያህያ ሲንዋር በኦክቶበር 7 ለተፈፀመው የሽብር ጥቃት እና “አረመኔያዊ” ድርጊት ዋና ተጠያቂ ነው ብለዋል። ፈረንሳይ አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ ሁሉም ታጋቾች ...
የሃማስ መሪ ያህያስ ሲንዋር በትናትናው እለት በደቡባዊ ጋዛ ውስጥ በተደረገ ኦፕሬሽን መገደላቸውን የእስራኤል ጦር አስታውቋል። የ61 ዓመቱ የሃስ መሪ ያህያ ሲንዋር በጋዛ ውስጥ የእስራኤል ጦር ጋር ...
“የሲንዋር ግድያ የትግል መንፈስን ይበልጥ ያጠነክራል” በማለትም የሃማሱ መሪ መገደል የፍልስጤማውያንን የረጅም አመታት የነጻነት ትግል ወደኋላ እንደማያስቀረው አብራርቷል። በእስራኤል ላይ በየእለቱ ...
ዳሽን ባንክም የጥቅምት 8 2017 የውጭ ምንዛሬ ተመኑን ይፋ ባደረገበት ዝርዝር ላይ ትናነት ከነበረው ዋጋ መጠነኛ ጭማሪ የታየ ሲሆን፤ የዶላር መግዣ ዋጋው 116.9888 ብር መሆኑን ገልጿል። 119 ...
በወንጀል ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ የ10 አመት ህጻናት ለወንጀል የሚገፋፋቸውን ዋና መንስኤ ለመለየት በተቋቋመ ልዩ ፕሮግራም ያልፋሉ ብለዋል ሊያ ፊኖቺያሮ የተባሉ የግዛቷ ከፍተኛ መሪ። ...
237 አመታት እድሜ ያለው የአሜሪካ ህገ መንግስት ቅጅ በጨረታ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር መሸጡን ቢቢሲ ዘግቧል። ቅጅው በካሊፎርንያ በሚገኘ ታሪካ ህንጻ ውስጥ ባለ አሮጌ መዝገብ ቤት መደርደሪያ ላይ ነበር በ2022 የተገኘው። በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ ግዛቶች ስብበሳ ካደረጉ በኋላ የአሜሪካ ፌደራል መንግስት መመስረቻ ...
ከአንድ ዓመት በፊት ሐማስ በእስራኤል ምድር ድንገተኛ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ ነበር በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት የተቀሰቀሰው፡፡ 1 ሺህ 200 ሰዎች በሐማስ ጥቃት ተገድለውብኛል ያለችው እስራኤል ...
ሩስያ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የምዕራባውያን ተጽዕኖን መቀነስ የሚያስችሉ አጀንዳዎችን ማጉላት እንደምትፈልግ ተነገረ፡፡ ሀገሪቱ ከምዕራባውያን ማዕቀብ ነፃ የሆነ ...