ከዓለም እጅግ ድሃ ህዝብ አእርባ ከመቶው የሚኖርባቸው 26 ድሃ ሀገራት እአአ ከ2006 ወዲህ ከምንጊዜውም በከፋ ከፍተኛ እዳ ውስጥ እየተዘፈቁ፣ ለተፈጥሮ አደጋዎች እና ሌሎች ቀውሶች እየተጋለጡ ...
"የትብብር ማዕቀፉ ወደ ተፈጻሚነት መግባቱ የዓባይን ውኃ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ለመጠቀም የተደረገው ረጅም ጉዞ ማብቂያ ነው” ብለዋል፡፡ የትብብር ማዕቀፉን ሲቃወሙ የቆዩት ግብፅና ...
የእስራኤል ታንኮች ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ጫፍ ዘልቀው እየገቡ ሲሆን በአካባቢው 9 ቀን ባስቆጠረው የሰሞኑ የእስራኤል ኃይሎች ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ፍልስጤማውያን ተናግረዋል፡፡ ...
The United States will send an advanced anti-missile system to Israel, along with the troops needed to operate it, the Pentagon said. The Terminal High Altitude Area Defense battery will bolster ...
በአፋር ክልል፣ገቢ ረሱ ዞን፣አዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ/ም ጠዋት ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል ። በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስና ስፔስ ...
መንግስት ባለፉት ስድስት አመታት ለበጎ ፍቃድ ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ይገልጻል፡፡ ይሁንና ስራዎቹ በክረምት ብቻ የሚሰሩና አብዛኛውን ህዝብ አሳታፊ በሚሆን መልኩ እየተሰሩ አይደለም ...
ሩሲያ 46 የዩክሬን ድርኖችን መትታ መጣሏን ስትናገር በአንጻሩ ኪቭ 27 የሩሲያ ድሮኖችን መትቻለሁ አለች። የዩክሬን አየር ሃይል ብዛታቸውን እና ዓይነታቸውን ሳይጠቅስ ከሩሲያ ድንበር ቤልጎሮድ ክልል ...
በተባበሩት መንግሥታት ለሚደገፈውና በሄይቲ ለተሰማራው ልዑክ ተጨማሪ 600 የፖሊስ ዓባላትን እንደሚልኩ የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ዛሬ አስታውቀዋል። በወሮበሎች በምትታመሰው ሄይቲ የተሰማራውን ...
(ሄሜቲ) "ግብፅ በወታደሮቻችን ላይ የአየር ድብደባ ትፈጽማለች፣ ለሱዳን ጦርም ሥልጠናና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ትሰጣለች" ሲሉ ከሰዋል፡፡ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት ባወጣው መግለጫ ...
በኢትዮጵያ የተደረገው የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ፣ የዋጋ ግሽበቱን በማናር የኑሮ ውድነትን ያባብሳል ሲሉ ፣ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ስጋታቸውን ገልፀዋል። በነዳጅ ዋጋ ጭማሪው ዙርያ ...